ታምሪን ሞተርስ ትልቁን የሱዙኪ መኪኖች ማሳያ ሾውሩም በኢትዮጵያ አዲስ አበባ፤ ገርጂ ኢምፔሪያል በሚገኘው በራሱ ዋና ቢሮ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ሰኔ 20 2014 ያስመረቀ ሲሆን በተጨማሪም አዳዲስ ሞዴል ተሽከርካሪዎችን ይዘን የምንጠብቃቹ መሆኑን ስንገልፅ ታላቅ ኩራት ይሰማናል።እንኳን ደስ አላችሁ!